የማኅበሩ መዋቅር
ዘ መቄዶኒያ ሂውማኒተሪያን አሶስየሽን
Saturday, July 28, 2012
የማኅበሩ ክንውኖች
የማኅበሩ ዋና ዋና ተግባራት
- ለጉዳተ ተጋላጭ የሆኑ አካል ጉዳተኞችንና ጠዋሪ ቀባሪ ያጡ አረጋዉያንን መለየት፣
- በምግብ ዝግጅትና አቅርቦት በንፅህናና የቤት አያያዝ በመሰረታዊ የጤና ድጋፍ በልብስ በንፅህና አገልግሎት በግል ንጽህናና በሌሎች የቤት ውስጥ ተግባራት ላይ ተሳትፎ ማድረግ፣
- ለአካል ጉዳተኞችና ለአቅመ ደካማ አረጋዊያን አገልግሎት መስጠትና አቅማቸው በማሳደግ የመሳሰሉትን የልማት እቅዶች ማከናወን፣
- መንግስታዊ ከሆኑና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር፣ ከግል የንግድ ሥራዎችና ከግለሰቦች ጋር ወዳጅነት መፍጠር፣
- በወሳኝ ጉዮች ላይ በማተኮር ዘላቂ የሆነ እድገት የሚያመጡ ሁሉን አቀፍና የተቀናጁ የማህበረሰብ ልማት ተግባራትን ማከናወን፣
- አካል ጉዳተኞችንና አረጋዊያንን በተመለከተ ሥልጠናዎችን መስጠትና ጥናቶችን ማካሔድ፣
- የአቅም ደካሞችንና የአረጋዊያንን ችግሮች መጋራት የሚያስችሉ የልምድ ልዉዉጦችንና ሥልጠናዎችን ማካሔድ፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)