Saturday, July 28, 2012

የማኅበሩ መዋቅር


የማኅበሩ መዋቅር

የደግነት ሥራ ፍሬዎች


የደግነት ሥራ ፍሬዎች

የማኅበሩ ክንውኖች

የማኅበሩ ዋና ዋና ተግባራት

  •  ለጉዳተ ተጋላጭ የሆኑ አካል ጉዳተኞችንና ጠዋሪ ቀባሪ ያጡ አረጋዉያንን መለየት፣
  • በምግብ ዝግጅትና አቅርቦት በንፅህናና የቤት አያያዝ በመሰረታዊ የጤና ድጋፍ በልብስ በንፅህና አገልግሎት በግል ንጽህናና በሌሎች የቤት ውስጥ ተግባራት ላይ ተሳትፎ ማድረግ፣
  • ለአካል ጉዳተኞችና ለአቅመ ደካማ አረጋዊያን አገልግሎት መስጠትና አቅማቸው በማሳደግ የመሳሰሉትን የልማት እቅዶች ማከናወን፣
  • መንግስታዊ ከሆኑና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር፣ ከግል የንግድ ሥራዎችና ከግለሰቦች ጋር ወዳጅነት መፍጠር፣
  • በወሳኝ ጉዮች ላይ በማተኮር ዘላቂ የሆነ እድገት የሚያመጡ ሁሉን አቀፍና የተቀናጁ የማህበረሰብ ልማት ተግባራትን ማከናወን፣
  • አካል ጉዳተኞችንና አረጋዊያንን በተመለከተ ሥልጠናዎችን መስጠትና ጥናቶችን ማካሔድ፣
  • የአቅም ደካሞችንና የአረጋዊያንን ችግሮች መጋራት የሚያስችሉ የልምድ ልዉዉጦችንና ሥልጠናዎችን ማካሔድ፡፡